Wednesday, April 8, 2020
Home > ዜና > ታከልእ ኡማ

ታከልእ ኡማ

ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከአራዳ ክፍለከተማ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከአራዳ ክፍለከተማ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶችን ባዎያዩበት ወቅት ከወጣቶች ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በዚህም በቀጣይ የከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ መስኮች ዙሪያ ስለያዛቸው እቅዶችም አስገንዝበዋል።

ወጣቱ በከተማ አስተዳደሩ ፍትሀዊነትን ለማስፈን እና ህገወጥነትን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ጥረት በማገዝ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣም ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.