Sunday, December 15, 2019
Home > ዜና > ዶ/ር አብይ እርምጃ ወሰዱ

ዶ/ር አብይ እርምጃ ወሰዱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በክልሎቹ በተፈጠረው ችግር ምክንያት የሲዳማ ፣ የወላይታ፣ የጉራጌ እና የቀቤናን ከፍተኛ የዞን እና የወረዳ አመራሮችን በመጥራት ከስራቸው አሰናበተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመራሮቹ የተሰናበቱት በክልሎቹ ለተፈጠረው ግጭት፣ መፈናቀል እና እና የሰው ህይወት ማለፍ ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ መውሰድ ስላለባቸው ነው ያሉ ሲሆን በቀጣይም ጉዳያቸው በህግ እንደሚታይ ተናግረዋል።

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.