Wednesday, April 8, 2020
Home > ዜና > “በጅምላ መውጣት እግባብ አይደለም”

“በጅምላ መውጣት እግባብ አይደለም”

በጅምላ መውጣት እግባብ አይደለም…… ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባና አካባቢው በስምሪት ላይ ከሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር ተወያዩ::

በውይይታቸውም የሰራዊቱ አባላት ከመብት እና ጥቅማጥቅም ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን: ጠቅላይ ሚንስትሩም ጥያቄ የማቅረብ መብታቸው የተከበረ መሆኑን ገልጸው ነገር ግን ይህንን ለማድረግ በጅምላ የመጡበት ሁኔታ አግባብ እንዳልነበር አስገንዝበዋቸዋል::

በቀጣይም በየደረጃው ከሚገኙ ከራሳቸው አመራሮች ጋር ዝርዝር ውይይት በማድረግ መግባባት እንደሚገባቸው በመግለጽ ውይይቱ ተጠናቋል::

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.