Wednesday, April 8, 2020
Home > ጤና > እርግጠኛ ነኝ ይህንን ካነበቡ ለካሮት ያሎት አመለካከት ይቀየራል

እርግጠኛ ነኝ ይህንን ካነበቡ ለካሮት ያሎት አመለካከት ይቀየራል

ካሮት ጥቅሙ ብዙ ያልተወራለት ነው የካሮት ጭማቂ አነስተኛ ካሎሪ ያለው ስለሆነ ለክብደት መቀነስ ተመራጭ ነው፡፡

2. የካሮት ጭማቂ መጠጣት የጉበትንና በምግብ መፈጨት ስርዓት ውስጥ ያሉትን አካላት ጤንነት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

3. በካሮት ጭማቂ ውስጥ ያለው ቫይታሚን I ካንሰርን በመከላከል ይረዳል፡፡

4. የካሮት ጭማቂ መጠጣት ከእርጅና ጋር ተያይዘው የሚመጡ የህመም ስሜቶችን ይቀንሳል፡፡

5. በካሮት ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ኤ የAይንን የማየት ብቃት ከማሻሻሉም በላይ የአጥንት መሳሳትና መሰል የአጥንት ችግሮችንም ይከላከላል፡፡

6. በካሮት ጭማቂ ውስጥ የሚገኘው ፖታሲየም ኮልስትሮልን ያስወግዳል፡፡

7. የካሮት ጭማቂ ለቆዳ ውበትና ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡

8. የካሮት ጭማቂ በቤታ ካሮቲን የበለጸገ በመሆኑ ህዋሳትን ከጉዳት በመጠበቅ እርጅናን ይከላከላል፡፡

9. በካሮት ውስጥ የሚገኘውን ቤታ ካሮቲን Aካላችን ወደ ቫይታሚን ኤ ስለሚለውጠው የአካላችን ጤንነት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

(ይህ ምክር ተጨማሪ እንጂ፣ የሃኪምዎን ህክምና ወይም የሚወስዱትን መድሃኒት የሚተካ አይደለም) ሼር በማድረግ ያጋሩ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.