Wednesday, April 1, 2020
Home > ዜና > ቴዲ ማንጁስ ተይዟል!

ቴዲ ማንጁስ ተይዟል!

በሶሻል ሚዲያ ህዝብን ክህዝብ የሚያባሉ በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ ዘረኞች በመታደን ላይ ናቸው:: የትግራይ ተወላጁና የጅግጅጋው ቴዲ ማንጁስ የሚባለው ጎጠኛና በሶሻል ሚዲያ ላይ ዘርን መሰርት አድርጎ ሲሳደብና ግደለው ቁረጠው ሲል የነብረው ጋጠውጥ ዛሬ ልደታ ፍ/ቤት ከእነ አብዲ ኢሌ ጋር ቀርቧል::

ክሶቹም:-ብሄር ከብሄር በማጋጨት በኃይማኖቶች መሃል አለመግባባት እንዲፈጠር በማድረግ: ህገ ወጥ ህትመቶችን በማሳተምና በማሰራጨት እና ህገ ወጥ መሳሪያዎችን በመያዝ ተከሷል::

በተጨማሪም በሶሻል ሚዲያ ላይ አንዴ የአባይ ፅሀዬን ፎቶ አንዴ የስበሀት ነጋን ፎቶ ያለበትን ቲሸርት እየለበሰ ወያነ 100 አመት ቀጥቅጦ ይገዛሀል እያለ ሲሳለቅ እና ሲዝት ነበር::

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.