Sunday, April 5, 2020
Home > ዜና > ሚጥዬ አልሞተችም በህይወት አለች!

ሚጥዬ አልሞተችም በህይወት አለች!

በራያ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ አስከፊ ደረጃ ላይ በደረሰበት በአህኑ ወቅት፤ አንዳንድ የተሣሳቱ መረጃዎች መሰራጩታቸው ገፈት እየቀመሱ ባሉ ወገኖች ቁስል ላይ ጨው መነስነስ እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በትናንትናው ዕለት ይህች ህጻን ህይወቷ እንዳለፈ “ፓስት”ያደረጋችሁ ሰዎች ፣ቤተሰቦቿ በህይወት ስላለች እባካችሁ ፎቶዋን አንሱልን በማለት ይጠይቃሉ።

ሚጡዬ፣ ዕድሜሽ ይርዘም! ለርልቅ ቁም-ነገር ያብቃሽ!ክፉው ሁሉ በዚሁ ይለፍልሽ!

ደረጀ ሃ /ወልድ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.