Monday, May 25, 2020
Home > ዜና > ETHIOPIAመረጃ አዘል ጥያቄ | የአዴፓ/ብአዴን ቅሬታ

ETHIOPIAመረጃ አዘል ጥያቄ | የአዴፓ/ብአዴን ቅሬታ

መረጃ አዘል ጥያቄ | የአዴፓ/ብአዴን ቅሬታ

የአዴፓ ማዕከላዊ ኮምቴ አባልና የአዲስአበባ ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ እንዳወቅ አብቴ በቅርቡ በአዲስአበባ በተካሄደ የአዴፓ አባላት ስብሰባ ላይ በተለይ አዴፓ የቀድሞ ብአዴን አባላት በአዲስአበባ የተለያዩ የአመራር ቦታዎች በተገቢው ሁኔታ አለመወከላቸውን በይፋ ገልጸዋል፡፡

እሳቸው እንዳሉት “የአዲሱ አመራር ማደራጀት ላይ አብዛኛዎቹ አዴፓ አመራሮች ከነበራቸው ሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል:: በዚህም የተነሳ አብዛኛው አመራር ተገፍተናል የሚል ቅሬታ እያሰማ ነው፡፡ በተጨባጭ ስንገመግም የአዴፓ አመራር ግንባር ቀደም በሆኑ ቦታዎች ላይ ከመመደብ አኳያ ችግር አለ” ብለዋል፡፡

ይህን የአዴፓ ቅሬታ በተመለከተ አስተያየትዎ ምንድነው? የም/ከንቲባ ታከለ ኡማ አድሎአዊና የራሳቸውን አባል ድርጅት ጭምር ያገለለ የአመራር ምደባ እያደረጉ ነው በማለት በኢህአዴግ አባል ድርጅት መወቀሳቸውን እንዴት ተመለከቱት?

“የአዲሱ አመራር ማደራጀት ላይ አብዛኛዎቹ አዴፓ አመራሮች ከነበራቸው ሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል::

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.