Thursday, March 21, 2019
Home > janotubeethio

ቦይንግ በቀናት ውስጥ ለ737 ማክስ 8 አውሮፕላኑ አዲስ ሶፍትዌር ሊቀይር ነው!

ቦይንግ በቀናት ውስጥ ለ737 ማክስ 8 አውሮፕላኑ አዲስ ሶፍትዌር ሊቀይር ነው ************************************************** ቦይንግ ኩባንያ ለቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዩኒቶች ያለባቸውን ችግር በቀጣዮቹ ቀናት ለመፍታት የሚረዳ አዲስ ሶፍትዌር ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ፡፡ አዲሱ ሶፍትዌር የአውሮፕላን የቀዘፋ ስርአት የሚቆጣጠረውን አሰራር የሚገድብም ነው ተብሏል፡፡ አዲሱ ሶፍትዌር በተጨማሪ ቦይንግ በአብራሪዎች ክፍል የማስጠንቀቂያ ስርዓት ላይ ለውጥ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ ከዚህም ጎን

Read More

የአዴፓ ሹም-ሽረት የጉልቻ መለዋወጥ ነውን? – በመስከረም አበራ

“በፈቃዳቸው ስልጣን አስረከቡ” የተባሉት አቶ #ገዱ ስልጣን ለመልቀቅ ያስገደዳቸው ድጋሜ የማንንም የበላይነት ተሸክሞ መኖር የማይሻበት የብስለት ደረጃ ላይ የደረሰው የአዴፓ ካድሬ ግፊት መሆኑን መገመት አያዳግትም፡፡ ኦህዴድ ወደ የበላይነት እና አምባገነንነት የሚደርገውን ጉዞ፣ የትግራይ ክልል የሚያደርገውን ድንፋታ እና የጦር ቱማታ ዝም ብሎ የሚያየው የአቶ ገዱ ዳተኛ አካሄድ ለአዴፓም ሆነ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ

Read More

በመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

ግሪካዊ አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር ትኬቶን ቆርጦ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ደርሶ ነበር፡፡ ነገር ግን ለ2 ደቂቃ ያህል በመዘግየቱና መጓዝ አትችልም ተብሎ መከልከሉ አበሳጭቶት ነበር፡፡ ከ6 ደቂቃ በራረ በኃላ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ ግን በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ

Read More

ETHIOPIAመረጃ አዘል ጥያቄ | የአዴፓ/ብአዴን ቅሬታ

መረጃ አዘል ጥያቄ | የአዴፓ/ብአዴን ቅሬታ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮምቴ አባልና የአዲስአበባ ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ እንዳወቅ አብቴ በቅርቡ በአዲስአበባ በተካሄደ የአዴፓ አባላት ስብሰባ ላይ በተለይ አዴፓ የቀድሞ ብአዴን አባላት በአዲስአበባ የተለያዩ የአመራር ቦታዎች በተገቢው ሁኔታ አለመወከላቸውን በይፋ ገልጸዋል፡፡ እሳቸው እንዳሉት “የአዲሱ አመራር ማደራጀት ላይ አብዛኛዎቹ አዴፓ አመራሮች ከነበራቸው ሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል:: በዚህም

Read More

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አገኘ!

በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትና ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በማረሚያ ቤት ቆይታቸው ይሟሉልኝ በማለት ለፍርድ ቤቱ ያመለከቷቸው አቤቱታዎች ነበሩ። ከነዚህ መካከል በቁጥጥር ስር ከመዋላቸው በፊት የጀመሯቸውን ስራዎች ከማረሚያ ቤቱ እየወጡ ለማከናወን የተወሰነ ጊዜ እንዲፈቀድላቸው፣ መጽሐፍትና መጽሔቶች ማረሚያ ቤት እንዲገቡላቸው መጠየቃቸው ይገኝበታል፡፡ ተከሳሹ የግል ኩባንያ የቦርድ ሰብሳቢና ስራ አስኪያጅ

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ሽልማትን ወሰዱ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ሽልማትን ወሰዱ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2011 ዓ.ም(አብመድ) ዶክተር ዐብይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ሽልማትን ወስደዋል፡፡ ሽልማቱ በስርዓተ ጾታ እኩልነት ዙሪያ ጥሩ ተግባራትን ለፈጸሙ ግለሰቦች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳለፍናቸው ወራት ውስጥ በአመራር ስፍራዎች ላይ የሴቶችን ተሳትፎ አሳድገዋል፡፡ ለአብነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግማሽ አባላት ሴቶች እንዲሆኑ

Read More

በ40/60 የቤቶች ፕሮግራም መቶ በመቶ የቆጠቡ ነዋሪዎች የከተማ አስተዳደሩን አዲስ አቋም ተቃወሙ!

በ40/60 የቤቶች ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገነቡ ቤቶችን በቅድሚያ ለማግኘት ፕሮግራሙ ይፋ በተደረገበት ወቅት በተቀመጠው መሥፈርት መሠረት መቶ በመቶ ቁጠባ ፈጽመናል ያሉ ነዋሪዎች፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር ቤቶቹን መቶ በመቶ የቆጠቡ ቅድሚያ የማግኘት መብት ሊኖራቸው አይገባም በማለት በያዘው አቋም ላይ ተቃውሞ አቀረቡ። በ40/60 ፕሮግራም ተጠናቀው የሚተላለፉ ቤቶችን በቅድሚያ ለማግኘት ተመዝግበው፣ ውል ፈጽመውና

Read More

በእስረኞች ላይ ሽንት በመሽናትና ጥፍር በመንቀል የተጠረጠረችው መርማሪ 11 ክሶች ተመሠረቱባት

በሽብር ወንጀል ተፈርጀው ታስረው በነበሩ የኦነግና አርበኞች ግንቦት ሰባት አባላት ላይ ሽንት በመሽናት፣ ጥፍር በመንቀልና በሌሎችም ዘግናኝ የተባሉ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥራ የታሰረችው፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ የቀድሞ አባል ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፉዓይኔ 11 ክሶች ተመሠረቱባት፡፡ ተከሳሿ በተለምዶ ማዕከላዊ ይባል የነበረውና በቅርቡ በተዘጋው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ ቡድን መሪና መርማሪ

Read More

የዶክተር አብይ እና የሲሳይ አጌና ዝምድና ታወቀ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለሁለተኛ ጊዜ የ ኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ESAT ጋዜጠኛ የሆነውን ሲሳይ አጌናን በሳል፣ አስተዋይ፣ ሚዛናዊ ሲሉ ያላቸውን አድናቆት እና ኢሳትም እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ የተናገሩበት ምክንያት ጠቅላይ ሚንስትሩ እና ሲሳይ_አጌና ዝምድና ስላላቸው ነው። ዝምድናቸው ምን ይሆን ለምን ሲሳይ አጌናን እና ኢሳት ን አደነቁ የሚለው ጉዳይ መነጋገሪያ በመሆኑ ዝምድናቸውን

Read More

የማትረሳ ድንቅ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ – ሠርፀ ፍሬ ስብሐት

ግርማዊነታቸው፥ “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቴአትር ቤትን” (የዛሬው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትርን) በስማቸው ካሠሩ እና መርቀው ከከፈቱ በኋላ፣ ታላላቅ ቴአትሮችን እና የሙዚቃ ኮንሠርቶችን በቴአትር ቤቱ በመገኘት በክብር ተመልክተዋል፣ ባለሙያዎችን ሸልመዋል፣ ጥበብን አድንቀዋል። ከግርማዊነታቸው በኋላ፣ ኮለኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያምም ይህንኑ “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቴአትር ቤት”፤ ስያሜውን “ብሔራዊ ቴአትር” ከማሰኘታቸው በቀር፣ በቀደመ ክብሩ ልክ፣ በተለያዩ

Read More