Saturday, February 29, 2020
Home > janotubeethio (Page 2)

በአፍጋኒስታን በተጠመደ ፈንጂ 34 ሰዎች ሞቱ

በአፍጋኒስታን መንገድ ዳር በተጠመደ ፈንጂ 34 ሰዎች ሞቱ ****************************** አፍጋኒስታን ውስጥ ከሄራት ወደ ፋራህ ክፍለ ሀገር መንገደኞችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አውቶቡስ ሻዊዝ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ መንገድ ዳር የተጠመደ ፈንጂ ላይ በመውጣቱ በደርዘኖች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ። በጥቃቱ ቢያንስ 34 ሰዎች ሞተዋል። ሆኖም ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ ቡድን የለም። አፍጋኒስታን ውስጥ በያዝነው 2019 አጋማሽ ላይ

Read More

በአሜሪካና ኢትዮጵያ ትብብር የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና ተጠናቀቀ

11 አገሮችን በማሳተፍ በአሜሪካና በኢትዮጵያ ትብብር የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ያግዛል። ************************************ አስራአንድ አገሮችን በማሳተፍ በአሜሪካና በኢትዮጵያ ትብብር የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ አሜሪካ ገለጸች። በስልጠናው ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ በአፍሪካና ደቡባዊ አውሮፓ የአሜሪካ ጦር ግብረ ሃይል ምክትል አዛዥ ሌተና ጄነራል ላፕቲ ፍሎራ እንደገለጹት፤ የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና

Read More

30ሺህ የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ እድለኞች ቅሬታ

"ያገኘነውን መኖሪያ ቤት ባልተገባ የፖለቲካ ጨዋታ ልንከለከል አይገባም” 30ሺህ የኮዬ ፈጬ የቤት እድለኞች ተናገሩ ከ5 ወራት በፊት በኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የደረሳቸው 30 ሺህ ዜጐች ያገኘነውን መኖሪያ ቤት ባልተገባ የፖለቲካ ጨዋታ ልንከለከል አይገባም ብለዋል። መንግስት ቤቱን በአፋጣኝ እንዲያስረክባቸው ጠይቀዋል። ጥያቄያቸው ምላሽ የማያገኝ ከሆነ መብታቸውን ለማስከበር ሰላማዊ ሰልፍእንደሚወጡ አስታውዋል ፡፡ “ከ15 ዓመታት በላይ

Read More

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሶማሌ ክልል እንዳይገቡ አስጠነቀቀች

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሶማሌ ክልል ከመጓዝ ጨርሶ እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ለተጓዥ ዜጎች መረጃ በሚያቀብልበት ድረ-ገፅ በትናንትናው ዕለት ባወጣው ማስጠንቀቂያ በክልሉ የብጥብጥ ፣ የሽብርተኝነት ፣ የእገታ እና የተቀበረ ፈንጂ ሥጋት እንዳለ ገልጿል። ማስጠንቀቂያው ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ወደ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል ወደ ምሥራቅ ሐረርጌ

Read More

የኢቦላ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ እንዳይከሰት

የኢቦላ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንሚገኝ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚደረግ በረራ ለሚስተናገዱ ደንበኞች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለይቶ የማቆያ ቦታና 290 ያህል የጤና ባለሙያዎች መዘጋጀታቸውም ተጠቁሟል ፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ እ.ኤ.አ ከ2014 ከተከሰተ ጀምሮ እስካሁን 2 ሺኅ 659 ሰዎች በበሽታ የተያዙ ሲሆን

Read More

ናሳ አዳዲስ ፕላኔቶችን አገኘ

ናሳ አዳዲስ ፕላኔቶችን ማግኘቱን ይፋ አደረገ ********************************** የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ምርምር "ናሳ" በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች ጋር ፍፁም የማይመሳሰል ፕላኔትን ጨምሮ ሦስት አዳዲስ ፕላኔቶችን ማግኘቱን ይፋ አደረገ። እነዚህ ሦስቱ ምሥጢራዊ ፕላኔቶች TOI-270 የተሰኘ ስርዓት አካል ሲሆኑ፣ በባህርያቸውም እንደ ማርስ እና እንደ ምድር ድንጋያማ እንዲሁም እንደ ሳተርን እና እንደ ጁፒተር ጋዛማ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የፕላኔቶቹ

Read More

በዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን

አሁን በደረሰን መረጃ በዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን 353, 633, 660 ችግኞች ተተከሉ ******************** የዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን ማምሻውን 12፡ሰዓት ሲገባደድ በዕለቱ በአገር አቀፍ ደረጃ የተተከለው አጠቃላይ የዛፍ ችግኝ መጠን 353, 633, 660 መሆኑን የዘመቻው ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው እንዳለው በዕለቱ በመላ አገሪቱ ቢያንስ 200 ሚሊዮን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ የነበረ

Read More

ከአዞ ጋር ውሎ ማምሸት ምን ይመስላል?

አቶ ቶማስ ታማ፡ «እኔ አዞዎችን እንደቤት እንሰሳ ነው የማያቸው» ቶማስ ታማ ይባላሉ፤ የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ ናቸው። አዞ ማለት ለእርሳቸው የቤት እንሰሳ ነው። ለአዞ ፍቅር አላቸው፤ አዞዎችም ያውቋቸዋል፤ ይወዷቸዋል። ለኢትዮጵያ ብርቅዬ የሆነው የአርባምንጭ አዞ እርባታ ጣብያ የተመሠረተው በ1976 ነው፤ አቶ ቶማስ ድርጅቱን የተቀላቀሉት ደግሞ 1981 ላይ፣ ድርጅቱ ገና የአምስት ዓመት ታዳጊ ሳለ ነበር። የእርባታ ጣብያው

Read More

ከ249 ሚሊዮን በላይ ችግኝ

ከ249 ሚሊዮን በላይ ****************** በዛሬው የአረንጓዴ አሻራ ዕለት በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ድረስ ብቻ ከ249 ሚሊዮን በላይ ችግኞች መተከላቸውን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለዕለቱ የተያዘው ዕቅድ 200 ሚሊዮን የነበረ ቢሆንም ዜጎች የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ እስካሁን ድረስ ብቻ ከ49 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ከዕቅድ በላይ መተከላቸው ታውቋል፡፡

Read More

ኢቦላን ለመከላከል የገንዘብ ድጋፍ

የአፍሪካ ሕብረት በዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ኢቦላን ለመከላከል የሚያስችል ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ ሊጀምር ነው። ************************************ የገንዘብ ድጋፉ የሚሰበሰበው በአህጉሪቱ ከሚገኘው የግል ዘርፍ እና ከለጋሾች እንደሆነ ነው የተገለጸው፡፡ ኢቦላ እያደረሰ ያለውን ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመፍታት እንዲቻል ያለመ ዝግጅት እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡ በአገሪቱ የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል ትረስት ፈንድ በማቋቋም በመጪው መስከረም 2019 ስራ ለመጀመር ታቅዷል፡፡ በአፍሪካ እየተመዘገበ

Read More