Monday, July 22, 2019
Home > ማህበራዊ

የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ፍፃሜ

የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ፍፃሜ ዛሬ ምሽት በጉጉት ይጠበቃል በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ፍፃሜ ሴኔጋል ከአልጄሪያ ዛሬ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ የሴኔጋሉ ኮከብ ሴዶ ማኔ በዛሬው ጨዋታ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ከሊቨፑል ጋር ያሳካዉን ድል ከብሄራዊ ቡድኑ ለመድገም ህልም እንዳለው ነው የተናገረው፡፡ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ እግር ዋንጫን ለማንሳት ዛሬ ከአልጄሪያ ጋር ለሚኖራት ጨዋታ ከመቼዉም

Read More

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በጸሃይ ዘውዴ መታሰቢያ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም

ፕሬዝዳንቷ በጸሃይ ዘውዴ መታሰቢያ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ድጋፍ ሲደረግላቸው የነበሩ አይነስውራን ተመራቂ ተማሪዎችን አነጋገሩ ********************************* ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በጸሃይ ዘውዴ መታሰቢያ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ድጋፍ ሲደረግላቸው የነበሩ እና በዚህ ዓመት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመረቁ ሴት አይነስውራን ተማሪዎችን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ከተለያዩ የትምህርት መስኮች የተውጣጡት ተመራቂዎቹ በትምህርት ላይ በነበሩበት ወቅት በየሶስት ወሩ የ900 ብር ድጋፍ ሲደረግላቸው

Read More

ኢትዮጵያውያን በሄንግሎ የ10 ሺህ ሜትር ማጣሪያ አሸነፉ

ሀጎስ ገ/ህይወትና ለተሰንበት ግደይ በሄንግሎ የ10 ሺህ ሜትር ማጣሪያ አሸነፉ ********************************** ትላንት በኔዘርላንዷ ከተማ ሄንግሎ በተካሄደ የመጣሪያ ውድድር አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት የ10 ሺህ ሜትር በ26፡48.95 ደቂቃ በመግባት ቀዳሚ ሆኖ ገብቷል፡፡ በውድድሩ ሰለሞን በረጋ በ26፡49.46 ደቂቃ 2ኛ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻ በ26፡49.99 ደቂቃ 3ኛ ሆነው አጠናቀዋል፡፡ በርቀቱ የሴቶች ውድድር ለተሰንበት ግደይ በ30፡37.89 ደቂቃ ቀዳሚ ሲትሆን፣ ነፃነት ጉደታ

Read More

የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዎብን) ደኢሕዴንን ወቀሰ

የዎላይታ ዞን ምክር ቤት ክልል ለመሆን ያሳለፈውን ውሳኔ ደኢሕዴን ለደቡብ ክልል ምክር ቤት እንዳይቀርብ አዘግይቷል ሲል የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዎብን) ወቀሰ። ድርጊቱ «ኢ-ዴሞክራሲያዊ፣ ኢ-ፍትሐዊ እና ኢ-ሞራላዊ» ነው ያለው ንቅናቄው «የዎላይታ ብሔር ጥያቄ በአስቸኳይ ለክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ ሕዝበ-ውሳኔ እንዲያደራጅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲያስተላልፍ» በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ይኸ ካልሆነ ግን

Read More

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሚና

ሜ/ጄ መሐመድ ተሰማ የሚባል የመከላከያ ሰራዊት ኃላፊ በሰጠው መግለጫ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን መከላከያ ሰራዊቱን ከሕዝብ ጋር በማጋጨት አንደኛ ተጠያቂ ነው ብሎ ሲከስሰው ሰማሁ። *********************************** ባለፈው ሳምንት ግለሰቦችንና ሚዲያዎችን በሕግ እንጠይቃለን ሲሉ መጀመርያ ያሰብኩት ተመስገን ደሳለኝን ነው። ተመስገን ደሳለኝ የተባለውን ወንጀል ስለሰራ አይደለም። በመረጃ አስደግፎ የተቀሙን ብልሹነት ለሕዝብ ስላጋለጠ እንጅ። የመከላከያ ኃላፊው ተመስገንን በወንጀል

Read More

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እና ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ፡፡ ሃምሌ 6፤2011 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለሆኑት ለአቶ ተወልደ ገብረማርያም እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ካውንስል ሀላፊ እና የዑለማ ሀላፊ ለሆኑት ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ

Read More

በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የወላይታ ብሔር አባላት የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የወላይታ ብሔር አባላት የተሰጠ መግለጫ ዋሽንግተን ዲሲ *********************************** በአሁኑ ወቅት ደቡብ ክልልን እየመራ የሚገኘው ደኢህዴን ከክልሉ ህዝቦች የተነሱትን የአደረጃጀት ጥያቄ ለመመለስ ውይይት ማድረግ ከጀመረ ሰነባብቷል። ድርጅቱ ስምንተኛ (8) ቀን በያዘው ስብሰባ ግልጽ ለሆኑ ህዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት እየከበደው መሆኑ እያስተዋልን እንገኛለን። ህዝብ ላነሳቸው ህጋዊ ጥያቄዎች በህገመንግስቱ አግባብ በቀላሉ መልስ

Read More

የሕግ ባለሙያው ለእስር ተዳረገ

ሕግ እንዲከበር የወተወተው የሕግ ባለሙያ ጨለማና ቀዝቃዛ ቤት ውስጥ ታስሯል! የወግሰው በቀለ ይባላል። በፌደራል ጠቅላይ ቃቤ ሕግ የኢኮኖሚ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ነው። የወግሰው በቀለ በሕግ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ትችቶችን ያቀርባል። በሀገራዊ ጉዳዮች ጠንካራ ተሳታፊ ነው። አሥራት ሚዲያ ላይ ቀርቦ መንግስት ሕግ እንዲያስከብር ወትውቷል። መንግስት ሕግ ማስከበር አለመቻሉን ተችቷል። ከአሥራት ሚዲያ ባሻገር ባልደራስ ባደረገው

Read More

መቀለ 70 አንደርታ ሻምፒዮን ሆነ

መቀለ 70 አንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ ---------------------------------------------- ፋሲል ከነማ ከስሑል ሽረ ጋር በነበረው ግጥሚያ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሻምፒዮን የመሆን እድሉን ለመቀለ 70 አንደርታ አሳልፎ ሰጥቷል:: ድሬዳዋ ከተማን በመቀለ ያስተናገደው መቀለ 70 አንደርታ: 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል:: ይህም የዘንድሮ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እንዲወስድ አስችሏል:: ወደ ሸረ እንዳስላሴ ከተማ ተጉዞ ስሑል ሽረን የገጠሙት አፄዎቹ

Read More