Monday, May 25, 2020
Home > ቴክኖሎጂ

አዲሱ የኒውክሌር ስምምነት

ቻይናን ያካተተ አዲስ የኒውክሌር ስምምነት ሊኖር ይገባል-ትራምፕ ************************************ አሜሪካ፣ ሩስያንና ቻይናን ያካተተ አዲስ የኒውክሌር ስምምነት ሊኖር እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ገለጹ፡፡ በዚህም ምክንያት አሜሪካ ከ500 እስከ 5 ሺህ 500 ኪሎሜትር ርቀት መወንጨፍ ከሚችል የኒውክሌር ሚሳይል ጦር መሳሪያ ከማምረት ከሚያግደው ስምምነት መውጣቷን ነው ያስታወቀችው፡፡ ሩሲያ በወታደራዊ ዓለም እያደረገችው ያለው እንቅስቃሴ አሜሪካንን ስጋት ውስጥ እንደጣላትና ከስምምነቱ ራሷን

Read More

በኢትዮጲያ የ30 አመት መረጃዎችን ሊያሳይ የሚችል ቴክኖሎጂ

የ30 አመት መረጃዎችን ሊያሳይ የሚችል ዲጂታል የመሬት ምልከታ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ እውን ሊሆን ነው ******************************* የ30 አመት መረጃዎችን ሊያሳይ የሚችል ዲጂታል የመሬት ምልከታ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ለመዘርጋት እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላት አውስትራሊያ ይህንን የቴክኖሎጂ እውቀት ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዴኤታው ጀማል በከር ቴክኖሎጂውን በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ

Read More

በታንዛኒያ በ3 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ማመንጫ

3 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚጠይቀው የታንዛኒያ የኃይል ማመንጫ ግንባታ ሊጀመር ነው ************************************ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ፓምቤ ማጉፉሊ ለስቲግለር ጎርጅ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ይጥላሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ባለ 2,115 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ግድቡ በዓመቱ 5,920 ጊጋ ዋት አወር ኃይል እንደሚያመነጭ ይጠበቃል፡፡ ይህ አገሪቱ አሁን ከምትጠቀምበት አቅም እና ፍጆታ ከሁለት እጥፍ

Read More

በ3ዲ-ህትመት የመንደር ምስረታ

በ3ዲ-ህትመት መንደር መመስረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊሆን ነው ************************************ በሶስት አውታር ማተሚያ/3ዲ-ፕሪንት/ አማካኝነት ቤቶችን ገንብቶ መንደር መመስረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡ በዚህ ቴክኖሎጂ የሚገነባው መንደር በዝቅተኛ ወጪ እና በአነስተኛ ጊዜ ቤቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በአለም የቤት አልባ ሰዎችን የመጠለያ ችግር ለመፍታት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ የሶስት አውታር ማተሚያ ላለፉት አስርት ዓመታት በህክምና፣ ኮንስትራክሽን፣ በኢንዱስትሪ ልማትና

Read More

ተጠንቀቁ – እነዚህን የስልክ አፖች እንዳትጭኑ ከጫናችሁም በፍጥነት ያጥፏቸው አንብበው ሼር ያድርጉ

መቼስ በዚህ ወቅት ጫኑኝ የማይል የስልክ መተግበሪያ የለም። ዓለም ራሷ የስልክ መተግበሪያዎች ውስጥ ተከናንባ እየገባች ይመስላል። የደም ግፊት መጠንን ከሚለኩት ጀምሮ ቋንቋ መማሪያዎች፣ ቀን መቁጠሪያዎች፣ ቁርስ ምሳ ማዘዣዎች፣ ታክሲ መጥሪያዎች፣ ባንክ ሂሳብ ማንቀሳቀሻዎች፤ ብቻ የሌለ ዓይነት የስልክ መተግበሪያ የለም። ፈተናው ሐሰተኛውን ከእውነተኛው መለየት ነው። በዚህ በኩል እኛ እንርዳዎት! የሚከተሉት ሦስት የስልክ

Read More