Monday, May 20, 2019
Home > ኪነጥበብና ባህል

ከታላላቆችህ ቃል ብቻ ሳይሆን ከሕይወታቸውም ተማር

አንጋፋዋን ጋዜጠኛ መዓዛ_ብሩን እንተዋወቃት (አንጋፋው የተውኔት ሰውና ጠበቃ አበበ ባልቻ/"አስናቀ") መዓዛ የተወለደችው እዚህ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ፡ሲሆን ዘመኑም 1951 ዓ.ም ነበር፡፡ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል በሐረርጌ ክፍለ ሀገር በሒርና ከተማ ተምራ፣ ከአራተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርቷን ደግሞ በቅድስት ማርያም ትምህርት ቤት (Saint Mary School) ተከታትላ ፈጽማለች፡፡ መዓዛ በትምህርት ቤቷ

Read More

ኮሜዲያን ዶክሌ ስለሜቴኮች እውነታውን ተናገረ

"አይ ጀኔራል ....ጀኔራልነትስ በነጃጋማ ኪሎ ጊዜ ቀረ..."መርማሪ ፖሊስ ሳጅን ዶክሌ ስማ!ጀኔራል ጃጋማ ኪሎ የኢጣሊያን አውሮፕላን ይማርካል አንተ የገዛ ሀገርህን አውሮፕላን ትሰርቃለህ?ራስ አበበ አረጋይ በሰማይ የሚበርን የኢጣሊያን አውሮፕላን ተኩሶ ይጥላል አንተ በህዝብ ገንዘብ አውሮፕላን ገዝተህ ከዚህዱባይ ውሽማህን ይዘህ ትቀማጠል ነበር፤ በላይ ዘለቀ በኢጣሊያን የተማረከች ልጁን በሀገሬ አለውጥም ብሎ ይፋለማል አንተ ለልጅህ

Read More

ትላንት ኦባንግ ሜቶና ስዩም ተሾመ አስገራሚ ንግግር አደረጉ

ትናንት ምሽት ብሔራዊ ቴአትር በአዲስ አበባ ርዕሰ ጉዳይ ደምቃ ነበር።ብራና ግጥም በጃዝ በሁለተኛው ምሽቱ አዲስ አበባን የዝግጅቱ አስኳል ማጠንጠኛ አድርጎ ለታዳምያን እያዝናኑ የሚያስተምሩ ጥበባዊ ዝግጅቱን አቅርቧል። ለዚህ መርህ ግብር መቃናትም በቁጥር የብዙ፡ተባባሪዎቻችን ከጎናችን ለመሆን ባይችሉ ኖሮ እንዲህ ውብ ምሽት ለማሳለፍ አንችልም ነበር። ከመድረኩ ጌጦች መሶብ ባንድ ስጀምር እናንተ የባህል ሙዚቃችን አምባሳደሮች መሆናችሁን

Read More

ቴዲ አፍሮ በትላንቱ ምሽት ያልተጠበቁ ክስተቶች ገጠሙት

የትናንቱ የተወዳጅ ድምፃዊ ቴድዎሮስ ካሣሁን(ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ኮንሠርት ዙሪያ የተወሰኑ ነጥቦች እናነሣለንየሙዚቃ ኮንሠርቱን ለመታደም የመዲናዋ ነዋሪ ገና በጊዜ ወደ ሚኒሊየም አዳራሽ ገብቶ የመግቢያዉ ከትኬቶቹመደበኛ VIP VVIP ሲሆኑ እኔ የነበርኩበት ቦታ VVIP ምግብና መጠጥ አቅርቦት በቂ ነበረዉ ሲሆን ከአልኮል መጠጦች ዉጭ በነፃ ነበር ታዳሚዉ የቀረበዉ። ከመድረክ የተለቀቀለት ሙዚቃዎች የእየተንቀሣቀሰ (ዘና) እያለ

Read More

አርቲስቷ ለትውልድ የሚጠቅም ማሳሰቢያ ሰጠች

ጉድጎድ ውስጥ የተወለደች እንቁራሪት ሰማዩ የሚመስላት የጉድጓዱ ክዳን ነው፤ ይባላል፤በህይወቴ እንደ ጠባብነት የሚያሳዝነኝ የለም፡፡ ሰው ግን የሆነ ክብ ውስጥ ራሱን አስሮ ለምን ይሰቃያል? ዓለምኮ ሰፊ ናት፤ፍቅር ካለ ከሁሉም ጋር መኖር ይቻላል፡፡ የሰፈርህን በር ዘግተህ "እንዳትደርሱብኝ ማንንም ፀጉረ-ልውጥ አላስገባም ብትል እዛኛውም ሰፈር ስትሄድ በር ይዘጋብሃል፡፡ አስተውል የኔ ብለህ የተቆናጠጥከው ስፍራ ላይ ሁለም

Read More

ነገሮች የተከረቸሙብህ ቢመስሉም መክፈቻ ቁልፉ ግን ከእጅህ አለ፤

ሕይወትህ ቢቃወስ ፤ ያልጠበቅከውና ያለሠብከው ክስተት ቤትህ ቢገባ ፤ ዓላማህንና ራዕይህን የሚበጠብጥ ጋሬጣ ከፊትህ ቢደቀን አትደንግጥ፡፡ እጅ አትስጥ ወንድሜ!የሕይወት መንገድ አዳላጭ የሠው ባህሪተንሸራታች የዓለም ፀባይ ተገላባጭ መሆኑንተረድተህ ሕይወት ቢያዳልጥህም ሠው ቢንሸራተትብህም ዓለም ቢገላበጥብህም አንተነትህን አትርሣ፡፡ ምስቅልቅልህ ቢበዛም ማንነትህን ያዝአወዳደቅህ እንዲያምር ስትወድቅ ውስጣዊ ማንነትህ አይውደቅስትነሣም አቋምህን ይዘህ ተነሣ፡፡ተስፋህን ዘወትር ነፍስ ዝራባት፤አለሁ በል ለራስህ!

Read More

የጀርመናዊውን ልዑል ልብ አሸፍታ ከባርነት ለልዕልትነት የታጨች

በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው ጉማ እ.ኤ.አ. በ1820 ስትወለድ ቤተሰቦቿ "ቢሊሌ" የሚል ስም አውጥተውላት ነበር። ትርጉሙም "ቆንጆ" "የምታምር" እንደማለት ነው። መህቡባ ማለት ደግሞ በአረብኛ "ተወዳጇ" ማለት ነው። መህቡባ እድሜዋ 15ዓመት ሲሞላት እ.ኤ.አ.በ1835/36 በተነሳ የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት አባቷንና ስድስት ወንድሞቿን አጣች።በ1837 በለጋነት እድሜዋ በእሳት ቃጠሎ ከወደመው የትውልድ መንደሯ በባሪያ ፈንጋዮች ተፈንግላ ከእህቷ ጋር

Read More

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ይሄን ብለዋል

ከሞት ወዲያ መብራት አለ ከመቃብር በላይ ብርሃን አለ ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ አራዊት፤ አመጋገቡ እንደ እንስሳ፣ ሆኖ መልኩ ብቻ የእግዚአብሔር ሆኖ ይቀራል›። በጣም ቀለል ባለ አገላለጽ ሲም ካርዱ የወጣ ሞባይል ማለት ነው። ጥሪ የማይቀበል…....እኔ በዕውነቱ ከተማው ፈርሶ እየተሰራ ነው እየተባለ ዐይናማዎቹ ሲያወሩም ሲያስወሩም እሰማለው። ፈርሶ

Read More

ስለ ድምፃዊ ታምራት ደስታ አዲስ መረጃ

አርቲስት ታምራት ደስታ ነፍሱ በሰላም ትረፍና በአንድ ወቅት ዱባይ ስራዎቹን ሊያቀርብ ሄዶ በነበረበት ወቅት በአጋጣሚ መድረክ ላይ ራሱን ስቶ ይወድቃል። ድምፃዊው የወቅቱን ሁኔታ እንዲህ ገልፆት አልፏል። "ወደ ሆስፒታል ተወሰድኩ እንደሰመመን አድርጎኝ ስነቃ የምትለው ባይገባኝም አንዲት ሴት በተኛሁበት ክፍል ውስጥ ሐኪሞቹን በልመና ድምጽ ታናግራቸዋለች። የታመምኩት ትርፍ አንጀት ሆነና ኦፕሬሽን ተደርጌ ስነቃም ያቺው ሴት አጠገቤ ነበረች። በሆስፒታሉ

Read More

ሊያ ከበደ ለሀገሯ ታሪክ ሰርታለች

ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ! ኢትዮጵያዊቷ ሡፐር ሞዴል፣ ተዋናይት፣ የልብስ ዲዛይነር እንዲሁም የአለም የጤና ድርጅት በእናቶች፣አዲስ በሚወለዱ ህፃናት እና የሕፃናት ጤና ጥበቃ አምባሳደር ናት፡፡ ሊያ Vogue በተባለ የአሜሪካ የፋሽን መፅሔት ላይ ሁለት ጊዜ የውጭ ሽፋን ላይ በዋናነት በመውጣት ትታወቃለች። እንደ ፎርብስ መረጃ መሠረት በእ.አ.አ. 2007 አመት ከዓለማችን 11ኛ ከፍተኛ ተከፋይ ሡፐር ሞዴልነት ደረጃን አግኝታለች። ሊያ ከበደ

Read More