Monday, May 25, 2020
Home > ጠቃሚ መረጃዎች

ቡና በቅቤ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

ቡና በቅቤ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች በአንዳንድ የሀገራችን ክፍሎችም ቡና ከወተት ጋር ቀላቅሎ እና ቅቤ ጨምሮ መጠጣት የተለመደ ነው። ቡና ላይ ጥቂት ቅቤ ጨምሮ መጠጣት ለሰውነት ደጀን ነው በሚል “ቡሌት ፕሩፍ ኮፊ” የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ቡና በቅቤ ስኳር ወይም ክሬም በመጨመር ከምንጠጣው ቡና የተሻለ ጣዕም ያለው ሲሆን፥ በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም ይነገራል። 1.

Read More

ካችአፕ ለወንድ የዘር ፍሬ እንደሚጨምር ያውቃሉ

የካችአፕ የጤና ጥቅሞች ካቻኘ በእለት ተእለት ምግባችን ማባያ የምንጠቀምበት የቲማቲም ውጤት ነው። በአብዘሀኛው ለሀም በርገር፣ ሆትዶግ እንዲሁም ለድንች ጥብስ (ቺብስ) በሰፊው እንጠቀምበታለን። ካቻኘ በአብዛሀኛው ሰዎች ለምግብ ማጣፈጫነት ተደርጎ ቢታሰብም ከፍተኛ የሆነ የላይኮኜን (lycopene) የተባለ ንጥረ ነገር ክምችት የያዘ ሲሆን ይህ ንጥረ ነገር ሲሆን በተጨማሪም የድኝ (sodium) ክምችት ይዟል። 1. ለልብ ጤንነት! ላይኮኜን (lycopen) በሰውነታችን

Read More

በቀላሉ የምናገኘው የጥቁር አዝሙድ ዘይት 16 በረከቶች እነሆ

የጥቁር አዝሙድ ዘይት 16 በረከቶች አሁኑኑ ይሞክሩት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉላቸው... • ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር አንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝምድ ፍሬ ከማር ጋር በብርጭቆ ውስጥ ይቀላቅሉት ጥቂት ለብ ያለ ውሃ ይጨምሩበት። በመጨረሻም በመጨረሻም አንድ የሻይ ማንኪያ ዘይት ይጨምሩበት ይህን ውህድ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ይጠጡ። • ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ

Read More

ለእግር ተረከዝ  ማስዋቢያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ  ውህዶች:

ለእለተ ሰንበት ይዘንላችሁ የቀረብነው ስለእግር ተረከዝ ውበት አጠባበቅ ነው :: ለእግር ተረከዝ ማስዋቢያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች: ♤ አዘገጃጀት  የሰሊጥ ዘይት ፦ የሰሊጥ ዘይቱን በእጃችን የተሰነጣጠቀ ተረከዛችንን በመቀባት በደንብ ማሸት - የጥጥ ካልሲ አድርጎ መተኛት ከዛም በሳሙና ታጥቦ ሎሽን ወይም ግሪሲሊን መቀባት  ሎሚና

Read More

የሚጥል በሽታ (epilepsy) ምንድነው ምልክቶቹ እና መፍትሔው

የሚጥል በሽታ (epilepsy) የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል። በሽታው መታከም የሚችል ችግር ማሆኑን አውቆ ታማሚን ወደ ህክምና ቦታ ማምጣት ብልህነት ነው። የሚጥል በሽታ ምልክቶቹ ምንድናቸው? የበሽታው አገላለጽ ከበሽታው አይነት ሊለያይ ይችላል። በብዛት የሚታየው የበሽታው አይነት ጠቅላላ ሰውነትን የሚያንዘፈዝፍ ሲሆን

Read More

ቅዱስ ያሬድ ማን ነው ከዓፄ ገብረ መስቀል ጋር የነበራቸው ግንኙነት …

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ያሬድ ማን ነዉ ኢትየጵያዊዉ ቅዱስ ያሬድ ሚያዝያ 5 ቀን 505 ዓ/ም በአክሱም ከተማ ተወለደ፤ እናቱ ታዉክሊያ /ክርስቲና/ አባቱ ደግሞ ይስሐቅ

Read More

ሂፐታይተስ ቢ ምንድነው ምልክቶቹ እና ህክምናውስ

ይሄንን መረጃ የምታነቡ አካላትን የምጠይቀው ጉዳዩ በቀላሉ የሚታይ ስላልሆነ ባለማወቅ የሚያልቀውን ወገናችንን እንድንታደገው ይሄንን መረጃ ሼር በማድረግ እንድንረባረብ ነው። ሂፐታይተስ ቢ ምንድን ነው? ሄፒታይተስ ከጉበት መቆጣት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን፥ ከኤድስና ከቲቢ የበለጠ ገዳይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነው፡፡ ሄፒታይተስ አይነተ ብዙ ሲሆን እንደ ሄፒታይተስ ቢ ሁሉ ሌሎችም አይነት አሉት (ሄፒታይተስ A፣ B፣ C፣

Read More

ከበርካታ የሙዝ ጠቀሜታዎች መካከል ጥቂቶቹ

ከበርካታ የሙዝ ጠቀሜታዎች መካከል ጥቂቶቹን ከዚህ እንደሚከተለው ለማየት እንሞክራለን፡፡ 1. ለአእምሮ እድገት ሙዝ በውስጡ ከፍተኛ የፖታሺየም ንጥረነገርን ይዟል፡፡ ይህም ንጥረ ነገር የአንጐልን የሥራ ብቃት ለማሻሻል እና ለማሳደግ እንዲሁም ንቁና ጤናማ አዕምሮ እንዲኖረን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡ 2. ለስትሮክ በሙዝ ውስጥ ያለው ፖታሺየም፣ የደም ሥርዓትን በማስተካከል ባልታሰበ ሁኔታና በድንገት የሚከሰተውን የስትሮክ ችግር ለመከላከል ያግዛል። ሙዝ በሰው ልጆች

Read More

ክለቦቹ ለሰብአዊነት ቅድሚያ ሰጥተው እየሰሩ ነው፡፡

ክለቦቹ ለሰብአዊነት ቅድሚያ ሰጥተው እየሰሩ ነው፡፡ ‹‹ከእግር ኳስ ደጋፊዎች 50 ሺህ 315 ብር ተሰብስቧል፤ የተሰበሰበው ገንዘብ በማረሚያ ቤት ከፍተኛ የአካል እና የስነ-ልቦና ጉዳት ለደረሰበት ለአቶ ዮሀንስ ጋሻው እና ለተፈናቃዮች የሚውል ነው፡፡›› የባሕርዳር ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማሕበር የባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር በባሕር ዳር አለማቀፍ ስታዲዮም ከቤኔሻንጉል

Read More

የእንቅልፍ አተኛኘት አቅጣጫ ጥሩ እና መጥፎ ጎናቸው: .

እንዴት እንተኛ የእንቅልፍ አተኛኘት አቅጣጫ ጥሩ እና መጥፎ ጎናቸው: ➊. በጀርባቸው የሚተኙ #ጥቅሙ: በጀርባ መተኛት ትራስ አከርካሪን የመደገፍ ሥራውን በትክክል እንዲወጣ ይረዳዋል። በትክክለኛው አለም ሁሉም ሰው ትራስ ሳይጠቀም በጀርባው መተኛት ይፈልጋል፤ ይህም አቅጣጫ አንገታችን ነፃ አቅጣጫ ላይ እንዲሆን ይረዳዋል። ከመጠን በላይ/ብዙ ትራስ መጠቀም የአተነፋፈስ ሥርዓትን አስቸጋሪ ያደርገዋል። በጀርባ መተኛት ውበትን ከመጠበቅ አንፃር ይመከራል፤ ሌሉቱን ሙሉ

Read More