Monday, May 20, 2019
Home > ጤና

በቁርስ ሰዓት ቀዳሚ ተመራጭ የሆነውን ክትፎ ፍርፍርን ቀምሰውት ያውቃሉ?

በቁርስ ሰዓት ቀዳሚ ተመራጭ የሆነውን ክትፎ ፍርፍርን ቀምሰውት ያውቃሉ? ክትፎ ፍርፍር በጣም ጣፋጭ እና ተወዳጅ ከሆኑ የሀገር ውስጥ ምግቦች አንዱ ነው፡፡ ክትፎ ፍርፍርን ለመሥራት በቅድሚያ ቀይ እና ነጭ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ በርበሬ፣ የተፈጨ ሥጋ፣ ዘይት፣ ጨው እና እንጀራ ያስፈልጋል፡፡ እንደምርጫዎ ማጣፈጫ ቅመሞችንም መጠቀም ይችላሉ፡፡ ሽንኩርቱን እና የተፈጨውን ሥጋ ዘይት በሚገባ ካበሰልን በኋላ

Read More

በእርግዝና ወቅት የሚደረጉና የማይደረጉ ነገሮች

በእርግዝና ወቅት የሚደረጉና የማይደረጉ ነገሮች ● በእርግዝና ወቅት ራጅ መነሳት ይቻላል? በአጠቃላይ ሲታይ በእርግዝናዎ ወቅት ራጅ መነሳት ችግር እንደማያመጣ/ safe/ እንደሆነ ይገመታል፡፡ ለምርመራ የሚደረግ/የሚታዘዝ ኤክስ ሬይ/ራጅ/ በማህፀን ዉስጥ እያደገ ባለዉ ፅንስ ላይ ያለዉ ጉዳት አነስተኛ ነዉ፡፡ ብዙዎቹ የራጅ ምርመራዎች በተለይ ለእጅ፣ ለእግር ፣ጭንቅላት፣ ጥርስና ደረት የሚታዘዙ ምርመራዎች የመራቢያ አካልዎን

Read More

የወር አበባሽ ተዛብቶብሽ ይሆን??? ምክንያቶቹን እነሆ

የወር አበባሽ ተዛብቶብሽ ይሆን??? ተጨማሪ ወጭ ሳያወጡ የትኞቹንም ችግሮች በቀላሉ በቤትዎ ከህክምና ባለሙያ ጋር በስልክ በማወያት ያለብዎ የጤና ችግር ተባብሶ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ወደ ዶክተር አለ! 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት የጥሪ ማዕከል በመደወል ጤናዎንና ወጭዎን ይጠብቁ፡፡ የወር አበባ ዑደት ተዛባ የምንለው አንዲት ሴት ወትሮ ከምታየው የተለየ ጠባይ ሲገጥማት ነው፡፡ የወር

Read More

የደም ግፊትን በቤት ወስጥ በቀላሉ እንዴት መከላከል ይቻላል

የደም ግፊትን በቤት ወስጥ በቀላሉ እንዴት መከላከል ይቻላል ከፍተኛ የደም ግፊት ወይም ሃይፐርቴንሽን ለልብ ህመምና ለኩላሊት በሽታ (ሥራ ማቆም) የሚዳርግ ከባድ የጤና ችግር ነው። የደም ግፊትዎን ተለክተው ከ 140/90 በላይ ከሆኑ ከጤናማ የደም ግፊት ከፍ ያለ ነው። ለተወሰነ ጊዜ ቀጣይ የሆነ የደም ግፊት ንባብ የሚታይብዎ ከሆነ ህክምና እንደሚያስፈልግዎ ጥርጥር የለውም። የተለመድ መነሻዎች

Read More

የጡት ካንሰር ምንድነው እና መፍትሔውስ

የጡት ካንሰር በአብዛኛው በሴቶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ወንዶችንም የሚያጠቃ የካንሰር ዓይነት ነው፡፡ ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህመም አይነቶች አጠቃላይ መጠሪያ ስም ነው፡፡ በሽታው ከሌሎች በሽታዎች ተለይቶ የሚታወቀው ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ ማደጉና ሴሎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመውረር በመቻሉ ነው፡፡ የጡት ካንሰርም በቅድሚያ በጡት ላይ በመከሰት በሽታው በአጭር ጊዜ ወደ

Read More

የስኳር ድንች  የሚከተሉትን 8 ጥቅሞች ያስገኛል!

የስኳር ድንች የሚከተሉትን 8 ጥቅሞች ያስገኛል! *********************************** 1. የልብ ድካም ተጋላጭነትን ይቀንሳል ስኳር ድንችን መመገብ ቫይታሚን 6 የሚያስገኝ ሲሆን ይህ የቫይታሚን አይነት ደግሞ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ለልብ ድካም የሚያጋልጥ የሆሞሳይስታይን ኬሚካል ያስወግዳል፡፡ 2. የቆዳን ውበት እና ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳል። ቫይታሚን ሲ እንደ ጉንፋን ያሉ በሽታዎችን ለማከም እና ለመከላከል የሚረዳ ሲሆን ስኳር ድንች ውስጥም ይገኛል፡፡ ቫይታሚን ሲ ለአጥንት

Read More

በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ የንጽህና እና ተያያዥ ጥንቃቄዎች

የወር አበባ የሴቶች ወርሀዊ ኡደት ሲሆን አንድ ሴት የመራቢያ እንቁሎችን ሰውነቷ ማምርት ከሚጀምርበት የእድሜ ክልል ጀምሮ እስከ ማረጥ ወይም ሰውነቷ እንቁላልን ማምረት እስከሚያቆምበት ጊዜ ድረስ በየወሩ የሚመጣ ነው። ታዲያ ይህ የወር አበባ በየወሩ በሴቶች ላይ በሚከሰትበት ጊዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ካልተደረገ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሊያስከትል እንደሚችል ያውቃሉ። በዚህ ኡደት ጊዜ ሴቶች ለኢንፌክሽን የመጋለጥ

Read More

ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ አፕል የጤና ጠቀሜታዎችን እናያለን መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ለወዳጆ ሼር ያድርጉት፡፡ አፕል የጤና ጠቀሜታዎች አፕል ካንሰርን፤ስኳር ህመም ጋር የተያያዙ ችግሮችን፤የልብና ልብነክ ህመምን ለመከላከል እንዲሁም በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮለ መጠንና ክብደታችንም ለመቀነስ ይረዳል፡፡ እንዲሁም በጥናትእንደተረጋገጠው በአፕል ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች(phytonutrients ) የመርሳት በሽታን ለመከላከል እንደሚረዱ ይፋ ተደርጎል፡፡ እንዲሁም አፕል በውስቱ በያዘው

Read More

የአገራችን የምግብ ዘይት ጥራት ላይ ያሉትን እውነታዎች እነሆ

የአገራችን የምግብ ዘይት ጥራት ላይ ያሉትን እውነታዎች ብትሰሙ ምግባችሁን ካለ ዘይት ማብሰል ልትጀምሩ ሁሉ ትችላላችሁ። አሃዱ የሬዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛው ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከተለያዩ የስነ-ምግብ ቁጥጥርና ምርምር ተቋማት ባለሙያዎችን እና የስራ ሀላፊዎችን ጋብዞ በአገራችን ለምግብነት የምንጠቀመው የምግብ ዘይት ጥራት ላይ ያደረጉትን ሰፊ ውይይት ሰማሁት፤ አስደንጋጭ የሚለው

Read More

በየቀኑ የምናደርጋቸው እና ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 ነገሮች

በየቀኑ የምናደርጋቸው እና ለካንሰር የሚያጋልጡን 10 ነገሮች በየቀኑ የምናደርጋቸው ግን ሳናስተዉል ለጤናችን ጠንቅ የሆኑና ለከፋ የካንሰር ህመም ሊያጋልጡን የሚችሉትን ነገሮች በማወቅ እንድትጠነቀቁ እና ጤንነትዎን እንዲጠብቁ እናሳስባለን (ይህ መረጃ ሼር በማድረግ ለሁሉም ሰው ይደርስ ዘንድ ይተባበሩ ) አውቀንም ይሁን ሳናውቅ በየቀኑ የምናደርጋቸው እና ለካንሰር በሽታ የሚያጋልጡንን ነገሮችን ኦልተርኔቲቭ ዌብ ፔጅ ዘርዝሯቸዋል። 1.በምንመገበው ስጋ እና ወተት

Read More