Sunday, September 22, 2019

News

በአሜሪካና ኢትዮጵያ ትብብር የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና ተጠናቀቀ
11 አገሮችን በማሳተፍ በአሜሪካና በኢትዮጵያ ትብብር የተሰጠው ወታደራዊ ስልጠና በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ያግዛል። ************************************ አስራአንድ አገሮችን በማሳተፍ በአሜሪካና በኢትዮጵያ ትብብር
Read more.
30ሺህ የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ እድለኞች ቅሬታ
“ያገኘነውን መኖሪያ ቤት ባልተገባ የፖለቲካ ጨዋታ ልንከለከል አይገባም” 30ሺህ የኮዬ ፈጬ የቤት እድለኞች ተናገሩ ከ5 ወራት በፊት በኮዬ ፈጬ የጋራ
Read more.
አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሶማሌ ክልል እንዳይገቡ አስጠነቀቀች
አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሶማሌ ክልል ከመጓዝ ጨርሶ እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ለተጓዥ ዜጎች መረጃ በሚያቀብልበት ድረ-ገፅ በትናንትናው
Read more.
የኢቦላ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ እንዳይከሰት
የኢቦላ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የመከላከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንሚገኝ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚደረግ በረራ
Read more.
ናሳ አዳዲስ ፕላኔቶችን አገኘ
ናሳ አዳዲስ ፕላኔቶችን ማግኘቱን ይፋ አደረገ ********************************** የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ምርምር “ናሳ” በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች ጋር ፍፁም የማይመሳሰል
Read more.
በዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን
አሁን በደረሰን መረጃ በዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን 353, 633, 660 ችግኞች ተተከሉ ******************** የዛሬው ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ቀን ማምሻውን
Read more.
ከአዞ ጋር ውሎ ማምሸት ምን ይመስላል?
አቶ ቶማስ ታማ፡ «እኔ አዞዎችን እንደቤት እንሰሳ ነው የማያቸው» ቶማስ ታማ ይባላሉ፤ የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ ናቸው። አዞ ማለት ለእርሳቸው የቤት
Read more.
ከ249 ሚሊዮን በላይ ችግኝ
ከ249 ሚሊዮን በላይ ****************** በዛሬው የአረንጓዴ አሻራ ዕለት በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ድረስ ብቻ ከ249 ሚሊዮን በላይ ችግኞች መተከላቸውን ከኢኖቬሽንና
Read more.
ኢቦላን ለመከላከል የገንዘብ ድጋፍ
የአፍሪካ ሕብረት በዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ኢቦላን ለመከላከል የሚያስችል ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ ሊጀምር ነው። ************************************ የገንዘብ ድጋፉ የሚሰበሰበው በአህጉሪቱ ከሚገኘው የግል
Read more.
በታንዛኒያ በ3 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ማመንጫ
3 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚጠይቀው የታንዛኒያ የኃይል ማመንጫ ግንባታ ሊጀመር ነው ************************************ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ፓምቤ ማጉፉሊ ለስቲግለር ጎርጅ የውሃ
Read more.