Thursday, March 21, 2019

News

“አቶ በረከትና አቶ ታደሰ በሙስና መጠርጠራቸው አስደንቆኛል” አቶ ጌታቸው ረዳ
ለእስሩ ሌላ ምክንያት ካለ በግልጽ እንዲነገር የጠየቁት አቶ ጌታቸው ከሙስና አንጻር የሚጠየቁ ከሆነ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ በመጨረሻው ደረጃ ላይ
Read more.
የቀድሞው የህወሀት ታጋይና ባለስልጣን እጁ በንፁሃን ደም የጨቀየው በረከት ስምኦን በቁጥጥር ስር ዋለ!
የቀድሞው የህወሀት ታጋይና ባለስልጣን እጁ በንፁ ኢትዮጵያዊያን ደም የተጨማለቀውና የመለስ ዜናዊ ቀኝ እጅ የነበረው በረከት ስምኦን ቦሌ በጃፖን ኤምባሲ ገባ
Read more.
ኩላሊትን የሚጎዱ 10 ባህሪያት – ሼር በማድርግ ለወዳድዎ ያካፍሉ!
1. ሽንትን መቋጠር 2. በቂ ውሃ አለመጠጣት 3. ጨው የበዛበት ምግብ መመገብ 4. ኢንፌክሽኖችን በተገቢው ሁኔታና በቶሎ አለመታከም 5. ብዙ
Read more.
የፈረንሳይ መንግስት ላልይበላን ለመጠገን በገባው ቃል መሰረት አጥኝዎችን ላከ፡፡
ባሕር ዳር፡ጥር 14/2011 ዓ.ም(አብመድ) ለቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስትያናት ጥገና ጥናት የፈረንሳይ መንግስት አርኬሎጂስቶች እና አርክቴክቶች ላልይበላ ገብተዋል፡፡ ቀደም ሲል ጠቅላይ
Read more.
«ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎቻች አስረክበናል::» አቶ ዳውድ ኢብሳ-የኦነግ ሊቀመንበር
ባሕር ዳር፡ጥር 14/2011 ዓ.ም(አብመድ) ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎች አስረክበናል ሲሉ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በኦሮሞ
Read more.
“እኔን እረዱኝና እርቀ-ሰላም ይውረድ!” የሃገር ሽማግሌ አቶ ሃይሌ ገብሬ
አንጋፉው መምህር እና የኦሮምያ ህብረት ባንክ ምስራች የሆኑት አቶ ሃይሌ ገብሬ እንባ እየተናነቃቸው እዲህ ሲሉ ተናገሩ:- ኦነግ እና ኦዴፓ መካከል
Read more.
በዕለተ ጥምቀት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተከናወነ ድንቅ ተአምር!
በትላንትናው በቃና ዘገሊላ የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊው ክብረ በዓል 12/5/10 እለት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገው ተአምር ይኽ
Read more.
“የምናቋርጣቸው የሀገራችንን መንደሮች እንጂ ድንበሮች አይደሉም” የዓድዋ እግር ተጓዦች
ከአዲስ አበባ ጥር 7 ቀን 2011 ዓ.ም የተነሱት 48ቱ የዓድዋ የእግር ጉዞ አባላት ዛሬ የአፄ ምኒሊክ የትውልድ አገር በአንጎለላ ከተማ
Read more.
የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ሠራተኞች ሰላማዊ ሰልፋ እያደረጉ ነው! – AMMA
ባሕር ዳር፡ጥር 13/2011 ዓ.ም(አብመድ) ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ሠራተኛች ‹‹ስልጣን በዘመድ እየተሰጠ ነዉ፤
Read more.
አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ በሰሞኑ የሀረር ጉዞ ከህዝብ ጋር ባደረገው ውይይት ከተናገረው በጥቂቱ የተተረጎመ።
ቄሮ ነኝ..ከዚህ በፊት ታግዬ ነበረ..ታስሬ ነበር ስለዚህ አሁን ደሞዜ ሊከፈለኝ ይገባል ብሎ ዘረፋ ውስጥየሚገባ..ስልጣን ይገባኛል ብሎ የሚያስፈራራ እሱ ቄሮ ሳይሆን
Read more.